
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ስጦታውን የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው፣ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ፣ ሌሎች ሚኒስትሮችና የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው የተበረከተላቸው።
ስጦታው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሰሜን ወሎና አካባቢዉን በወረረበት ወቅት ሕዝባቸው የከፋ ጉዳት እንዳይደርስበት እምነት ሳይገድባቸው ላከናወኑት ተግባር መሆኑም ተገልጿል።
አቡነ ኤርሚያስ መንግሥት ላደረገላቸው ስጦታም ምስጋና አቅርበዋል።
ዘጋቢ:–ባለ ዓለምየ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/