
ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላልይበላ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል።
አየር መንገዱ በረራውን በየቀኑ እንደሚያካሂድም ነው የገለጸው።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በላልይበላ ከተማ በፈጸመው ወረራ በከተማዋ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከፍተኛ ዝርፊያና ውድመት ማድረሱን መዘገባችን አይዘነጋም።
ከተማዋ ከአሸባሪ ቡድኑ ነጻ ብትወጣም በደረሰው ጉዳት ምክንያት የአውሮፕላን በረራ ሳይጀመር ቆይቶ ነበር።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/
