
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ ጥር 4/2014 ዓ.ም ውቢቷ ባሕርዳር ልዩ ዝግጅት አዘጋጅታለች።
አባይ ዳር በሚገኘው በአፄ ኀይለ ሥላሤ ቤተመንግሥት በቤዛዊት ተራራ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ ዝግጅቱ ይካሄዳል።
በዝግጅቱ:
➛ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ በዲፕሎማሲው በኩል ለነበራቸው ተሳትፎ እና በሁሉ አቅጣጫ ላደረጉት ድጋፍ ሁሉ ምስጋና ይቀርባል።
➙በከተማችን ልማትና ኢንቨስትመንት ዙሪያ ውይይት ይደረጋል።
➙የኪነጥበብ ዝግጅቶች ይቀርባሉ።
➛በመጨረሻም ለክብር እንግዶቻችን የእራት ግብዣ ይደረጋል።
በዚህ ልዩ ዝግጅት ውድ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጅ ሁሉ በክብር ተጋብዛችኋል።
#ኢትዮጵያ_እያሸነፈች_ትቀጥላለች!!
የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶ.ር ድረስ ሳህሉ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
