
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ በወገን ጦር በተኘው ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
❝የሀገራችን እና የሕዝባችን ጠላት የሆነውን ወራሪ ቡድን ለመደምሰስም ትግላችን እስከመጨረሻው ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው❞ ብለዋል።
ሕዝቡም አንድነቱን እና መደጋገፉን አጠናክሮ በመቀጠል በጠላት ተወርረው የነበሩትን ወገኖች እና የወደሙ ተቋማትን የማቋቋም ሥራ ላይ ርብርብ እንዲቀጥል ጥሪ አስተላልፈዋል።
#ተነሳ!!
#መሪህን ተከተል!!
#ሀገርህን አድን!!
#ነፃነትህን አትስጥ !!
#አካባቢህን ጠብቅ!!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
