
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ3ኛው የቱርክ-አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ናቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ትናንት ቱርክ ኢስታንቡል መግባታቸው አይዘነጋም።

ጠቅላይ ሚኒስትር ከቱርክና አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከፕሬዚዳንት ሪሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን ጋር ትናንት የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
