
ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ገብተዋል።
በቆይታቸው ከኮቲዲቯር ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ ጋር ይወያያሉ።
ከኢትዮጵያውያን ማኅበረስብ እና ከአፍሪካ ልማት ባንክ መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ከፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
