
ታኅሣሥ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በስፔን ባርሴሎና የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንና አጥፊ ድርጊቱን እንዲሁም አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት በመቃወም ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ መግለጻቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ ጽሕፈት ቤት የተገኘ መረጃ ያመላክታል።
በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ሀገራት በሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድምጽ የተመረጠ መንግሥት መኖሩን እንዲያከብሩም ጠይቀዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
