በጂቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን በመቀላቀል ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ

83

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጂቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን በመቀላቀል በአሸባሪው ትህነግ አረመኔያዊ ጥቃት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም መንግስት እያደረገ ያለውን ጥረት የሚደግፍ፣ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት የሚገልፅ ሰልፍ አድርገዋል፡፡

ሰልፈኞቹ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወሙ የተለያዩ መፈክሮችን ማሰማታቸውንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

#ተነሳ!!
#መሪህን ተከተል!!
#ሀገርህን አድን!!
#ነፃነትህን አትስጥ !!
#አካባቢህን ጠብቅ!!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

Previous articleየመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የዛሬ መግለጫ ዋና ጉዳዮች።
Next articleዓለም ዓቀፍ ገለልተኛ እና ለእውነት ቆመናል የሚሉ ተቋማት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተፈጸሙ ወንጀሎችን ለዓለም እንዲያጋልጡ ጥሪ ቀረበ፡፡