
ሕዳር 30/2014 (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስና ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።
ከሁለቱ መሪዎች በተጨማሪ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አመላክተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation