❝ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

254
ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ❝ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት፤ እየሆነ ያለውም ይሄ ነው ❞ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝ኢትዮጵያ ተስፋ መቁረጥን ራሱን ተስፋ አስቆርጣዋለች፤ የማያውቋት ተነሡባት፤ የሚያውቋት ተነሡላት፤ የማያውቋት ዘመቱባት፤ የሚያውቋት ዘመቱላት❞ ነው ያሉት።
#መሪህን ተከተል!!
#ሀገርህን አድን!!
#ነፃነትህን አትስጥ !!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
Previous articleበሁመራ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ለዘማቾች ስንቅ በማዘጋጀት ደጀንነታቸውን እያረጋገጡ ነው።
Next articleየልዩ ዘመቻ ኃይሎች ማሰልጠኛ ማዕከል ኮማንዶዎችን አስመረቀ።