“አሸባሪው ህውሓት በዚህ ሰዓት እስከ ዛሬ ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልኩ ከላይና ከታች እሳት እየነደደበት ነው። ምናልባትም ብዙ መሪዎቹ ሳይሞቱባቸው አይቀርም።

352
ከእንግዲህ በኋላም አሸባሪ ህውሓቶች የኢትዮጵያ ስጋት አይደሉም፣ ከዚህ ቀደምም አልነበሩም፣ ለኢትዮጵያ ስጋት እንዲሆኑ ያደረጓቸው የሚጋልቧቸው ምዕራባውያን ስለሆኑ እነዚህ ሲመቱ እነዚያም አብሮ መመታታቸው የማይቀር ነው።” ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ
ምንጭ አዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ
#መሪህን ተከተል!!
#ሀገርህን አድን!!
#ነፃነትህን አትስጥ !!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
Previous articleዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረገ።
Next articleትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈጸመውን እና እየፈጸመ ያለውን ግፍ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባይደን ማስረዳቱን ገለጸ፡፡