ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዲያስፖራዎች ጥሪ አቀረቡ።

161
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና ወዳጆች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የማድረግ ጥሪን እንዲቀላቀሉ ጠየቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገፃቸው የአውሮፓዊያኑን አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ለማክበር መንግሥት ያቀደውን 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ አገር ቤት እንዲገቡ የማድረግ ጥሪን እንዲቀላቀሉ ነው የጠየቁት፡፡
#መሪህን ተከተል!!
#ሀገርህን አድን!!
#ነፃነትህን አትስጥ !!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
Previous articleበውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሀገራቸውን በዲፕሎማሲ እና በኢኮኖሚ ዘርፍ በመደገፍ ኀላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
Next articleዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረገ።