
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻና የክተት ዘማቾች የጠላት ኀይልን በመደምሰስ ስትራቴጂካዊ ቦታ የሆነችውን ጋሸናን በመቆጣጠር ወደ ወልድያ እየገሰገሰ ነው፡፡
በሸዋ ግንባር የመዘዞ የሞራሌ የሸዋሮቢት እና አካባቢዊቹን ነጻ በማውጣት ማጥቃቱን ቀጥሏል፡፡
በዚህ ወቅት ጠላት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት እንደሚገኝ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡