
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታው ጠመንጃ ያዥ አካባቢ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ውስጥ ተጥለው ተገኙ።



1) ታጣፊ ከላሽ ብዛት 1 የውግ ቁጥር 24096 የጥይት ብዛት 114 እና 4 ካዝና
2) ማካሮፍ ሽጉጥ ብዛት 1 የውግ ቁጥሩ የማይታይ የጥይት ብዛት 7 ፍሬ
3) አንድ የአፋር ግሌ የሚመስል ሳንጃ ሲሆን ሕዳር 17/2014 ዓ.ም ተይዞ ላንቻ ለፖሊስ ጣቢያ ገቢ ሆኗል።
ኅብረተሰቡ አካባቢውን በንቃት እንዲቃኝና የተለየ ነገር ሲመለከት ለፖሊስ እንዲያመለክት ፖሊስ አሳስቧል።
