❝እንድናሸንፍ በግባችን ላይ እናተኩር፤ በሚሠራብን ላይ ሳይሆን በምንሠራው ላይ እናተኩር❞ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

112
ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ❝እንድናሸንፍ በግባችን ላይ እናተኩር። በሚሠራብን ላይ ሳይሆን በምንሠራው ላይ እናተኩር❞ ብለዋል፡፡
ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል በመልዕክታቸው ❝በየመንገዱ የሚወራውን እያዳመጠና መልስ እየሰጠ የሚሮጥ አትሌት የለም። ካለም አያሸንፍም። አትሌት የሚያተኩረው በመንገዱና በዓላማው ላይ ነው። እንድናሸንፍ በግባችን ላይ እናተኩር። በሚሠራብን ላይ ሳይሆን በምንሠራው ላይ እናተኩር❞ ነው ያሉት፡፡
#መሪህን ተከተል!!
#ሀገርህን አድን!!
#ነፃነትህን አትስጥ !!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article“ስለ ክብር ይኖራሉ፣ ስለ ሀገር ይሞታሉ”
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጥቁር ሕዝቦች ያቀረቡት ጥሪ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ድጋሚ እንዲያብብ እንደሚረዳ ረዳት ፕሮፌሰር አሕመድ ዘካሪያ ገለጹ፡፡