
ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንደስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ❝እኛ መስዋእት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል፤ የምንዘምተውም በእኛ ትውልድ በፍፁም ይህ እንዲሆን ባለመፍቀድ ነው❞ ብለዋል።
❝ከአባቶቻችን የወረስነው “ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህን” ነው❞ ሲሉም ገልጸዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ