ዜናአማራ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡ October 3, 2019 148 በጎንደር ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2012 ዓ/ም (አብመድ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉበት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱን የአማራ ክልል ሠላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር እየመሩት ነው፡፡ ዘጋቢ፡- ደጀኔ በቀለ ተዛማች ዜናዎች:በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሠራ ነው።