❝ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

215
አዲስ አበባ: ሕዳር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም” ሀገሪቱ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሥጋቶችን ስትጋፈጥ ብዙ ትግሎች እና ምቾት ማጣት ይኖርብናል። ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ” ነው ያሉት።
“በአንድነት ከቆምን ማሸነፋችን ሰበር ዜና አይሆንም! ከዚህ በፊት አድርገነዋልና፤ አሁንም እናደርገዋለን” ብለዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article“አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል የሚታገለው ሀገርን ለባዳ ለመሸጥ እንጂ ሀገር ለማስተዳደር አይደለም” በማይጠብሪ ግንባር የፋኖ ብርጌድ አዛዥ ሻለቃ ሰፈር መለሰ
Next article“ጠላትን ደምስሶ ጀብድ ለመስራት የዘመተ ጀግና ህያው ነው” የፋኖው መሪ አጋየ አድማስ