“ለነጻነታችን እና ለክብራችን ስንል በተባበረ ክንድ አሸባሪውን ኀይል ማጥፋት አለብን” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

254
ፍኖተሰላም፡ ሕዳር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር የሕልውና ዘመቻ ሕዝባዊ ውይይት በቡሬ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እንደተናገሩት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ዳግም እንዲገድል፣ ዳግም እንዲዘርፍ፣ ዳግም እንዲያዋርደን አንፈቅድለትም።
ርእሰ መሥተዳድሩ ለነጻነታችን እና ለክብራችን ስንል በተባበረ ክንድ አሸባሪውን ኀይል ማጥፋት አለብን፤ ለዚህም ከመቸውም ጊዜ በበለጠ መላ ሕዝባችን መነቃነቅ ይገባዋል ነው ያሉት።
ዘጋቢ:— የኔነህ ዓለሙ — ከቡሬ
ወራሪውን ጠላት ደምስስ!
የጀግንነት ታሪክህን ዳግም አድስ!
ነፃነትህን አትስጥ!
ተዋርዶ ከመኖር በክብር መሞት ይሻላል!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ተደመሰሰ።
Next articleየወገን ጦር በወረኢሉ እና አካባቢው ባደረሰው ጥቃት ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳሪ ገለጹ።