❝ወቅቱ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ኢትዮጵያውያን በጋራ የምናጠፋበት ነው❞ አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ

414
አዲስ አበባ: ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጠው መግለጫ ❝ወቅቱ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ኢትዮጵያውያን በጋራ የምናጠፋበት ነው❞ ብሏል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በከፈተው ጦርነት ምክንያት በርካቶች ለረሀብ እየተዳረጉ በመሆኑ በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያን በጋራ በመሆን ሕዝብን መደገፍ ይገባል ነው ያለው።
ምሁራን ኢትዮጵያ ላጋጠማት ፈተና እውቀታችሁን ልታውሉ ይገባል ሲል ተናግሯል።
አሸባሪውን ሕወሓት የሚደግፉ ኃይሎች በውጭ የሚያካሄዱትን ፕሮፖጋንዳ መመከት ያስፈልጋል ያለው አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ
የሚዲያ ጦርነቱንም መቀላቀልም ያስፈልጋል ሲል አንስቷል።
ሀገርን ለማዳን ብለዉ ለተጎዱ የሠራዊት አባላትን መደገፍም ልምድ ማድረግ ይገባል ብሏል።
ዘጋቢ:- ኤልሳ ጉዑሽ -ከአዲስ አበባ
ወራሪውን ጠላት ደምስስ!
የጀግንነት ታሪክህን ዳግም አድስ!
ነፃነትህን አትስጥ!
ተዋርዶ ከመኖር በክብር መሞት ይሻላል!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article❝ጠላት እስከ ገባበት ገብተን ድምጥማጡን እናጠፋዋለን❞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት
Next article“ከአማራ አብራክ የወጣችሁ ደም መላሾች የውትድርና ሳይንስን በመላበስ አማራ ከገጠመው የሕልውና አደጋ እንደምታወጡ አልጠራጠርም” ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ