የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል አባላትን እያስመረቀ ነው፡፡

383
ሁመራ፡ ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለዘጠነኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል አባላትን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና የልዩ ኃይል ፖሊስ ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ፣ የገቢዎች ሚኒስትር እና በአማራ ክልል የህልውና ዘመቻው የስልጠና ማዕከላት አስተባባሪ አቶ ላቀ አያሌው እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይን ጨምሮ ሌሎችም የፌደራልና ክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ታድመዋል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል አባላት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ምስል እንደደረሰን እናቀርባለን።
ዘጋቢ፡- ብሩክ ተሾመ
ወራሪውን ጠላት ደምስስ!
የጀግንነት ታሪክህን ዳግም አድስ!
ነፃነትህን አትስጥ!
ተዋርዶ ከመኖር በክብር መሞት ይሻላል!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article“ሕወሓት ስልጣን በቃኝ የማይል፣ ሴረኛና ጨካኝ ነው” በኢትዮጵያ የዩጋንዳ የቀድሞ አምባሳደር ኤዲዝ ሴምፓላ
Next articleየሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ለአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል የእግር እሳት መሆናቸውን በተግባር እያሳዩ ነው፡፡