❝አፍሪካ ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆማለች❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

122
ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በትዊትር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝አፍሪካ ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆማለች❞ ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ❝የኢትዮጵያ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅዓላማ የአፍሪካውያን የነጻነታቸው አርማና የነጻነት ተጋድሎ ምልክት ሆኖ ለትግል አነሳስቷል፤ ዛሬም አፍሪካ እና አፍሪካውያን ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆመዋል❞ ነው ያሉት፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleየምሥራቅ እና የምዕራብ በለሳ አናብስት በዋግኽምራ ግንባር ታላቅ ጀብድ እየፈጸሙ ነው።
Next article❝ሠራዊቱ የጠላትን ህልም እያከሸፈ ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ ነው❞ ብርጋዴር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ