የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ጸደቀ።

154
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ጸደቀ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ አፀደቀ።
በዚህ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት፡-
1. አቶ ለማ ተሰማ —ሰብሳቢነት
2. ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ- ምክትል ሰብሳቢ
3. አቶ ሰሎሞን ላሌ –አባል
4. ወይዘሮ ቢሲቲ መሀመድ– አባል
5. አቶ ክርስትያን ታደለ– አባል
6. አቶ ምትኩ ማዳ — አባል
7. አቶ በሻዳ ገመቹ — አባል ሆነው ተሰይመዋል።
የአባላቱ መሰየም ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል።
Previous articleየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ
Next articleየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅር እና አደረጃጀት መመሪያ