
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የትህነግ ሽብር ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል በኢትዮጵያ አየር ኃይል ዛሬ ተመቷል።
በዚህ ማሠልጠኛ በአሁኑ ወቅት ቡድኑ ለሸብር ተልዕኮ የተመለመሉ በርካታ ታጣቂዎችን እያሰለጠነበት ይገኛል ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ