በመከላከያ ሠራዊት ላይ ክህደት የተፈፀመበት ጥቅምት 24 እየታሰበ ነው።

301
አዲስ አበባ: ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የዛሬ ዓመት ነበር በሀገር ኩራት በሆነው መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት የፈፀመው።
በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ በሚገኘው በዚህ መርኃግብር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ.ር)፣ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ፣ ምክትል ኢታማዦር ሹሙ ሌቴናንት ጀኔራል አበባው ታደሰ እንዲሁም ሌሎች መሪዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ:- አንዱዓለም መናን -ከአዲስ አበባ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article“ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ ለተሠዉ ጀግኖቻችን!!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
Next article“መታገል እየቻለ እቤቱ ቁጭ ብሎ ትግሉን የሚመለከት ሰው መኖር የለበትም” የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን