
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መድረኩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሚመራ ሲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የሁሉም ክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች እና ሌሎች የፌዴራልና የክልል አመራሮች በተገኙበት በባሕር ዳር እየተካሄደ ይገኛል።
የግንኙነት መድረኩ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ