ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው አሸባሪው ትህነግ ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆነ።

338

ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው አሸባሪው ትህነግ ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆነ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው አሸባሪው ትህነግ ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ መሆኑን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ።

አሸባሪው ቡድን ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ በማምረት ለሚፈጽማቸው ወንጀሎች ሽፋን ለመስጠት ይጠቀም እንደነበር ይታወሳል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleበአሉባልታ እንደማይፈቱ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
Next article“እንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም፣ እንዲያውም የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሆነው ያገለግሉናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ