አሸባሪው ትህነግ በአፋር ክልል ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ጥፋት ለመመከት ወጣቶች ሰመራ ላይ የንቅናቄ መድረክ እያካሄዱ ነው።

138
ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአፋር ክልል ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ጥፋት ለመመከት
የክልሉ ወጣቶች የንቅናቄ መድረክ እያካሄዱ ይገኛሉ።
የንቅናቄ መድረኩ አሸባሪው ትህነግ በአፋር ሕዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት ወጣቶች ሚናቸውን እንዲወጡ ለማድረግ ያለመ ነው።
የንቅናቄ መድረኩ ተሳታፊ ወጣቶች አሸባሪውን ቡድን ለመመከት ተደራጅተው አካባቢያቸውን ለመጠበቅ ያላቸውን ዝግጁነትም አረጋግጠዋል።
የአሸባሪውን ትህነግ የሐሰት ፕሮፖጋንዳ እውነቱን በማጋለጥ ለማክሸፍ ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ መግለጻቸውንም ኢዜአ ዘግቧል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous article❝በአማራ ምድር ላይ ድግስ የበላችሁ፣ ጀግናው አስጠንስሷል ዳግም ሊጠራችሁ❞
Next articleየሽብርተኛው ትህነግን ፍፃሜ ለማፋጠን የፀጥታ ኀይሉ የሚሰጣቸውን ግዳጅ በብቃት እየተወጡ መሆኑን የመቄት ወረዳ ሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ተናገሩ፡፡