❝የመውሊድ በዓል ሲከበር በአሸባሪው የትህነግ ወረራ የተፈናቀሉ እና ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን በመርዳት፤ ሀገራችን አሁን ካለችበት ፈተና እንድትወጣ ዱዓ በማድረግ እንዲሆን ጥሪየን አቀርባለሁ❞ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ

178

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለ1 ሺህ 496ኛው የነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

አፈጉባኤዋ በመልዕክታቸው ❝በዓሉ ሲከበር በአሸባሪው የትህነግ ወረራ የተፈናቀሉ እና ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን በመርዳት፤ ሀገራችን አሁን ካለችበት ፈተና እንድትወጣ ዱዓ በማድረግ እንዲሆን ጥሪየን አቀርባለሁ❞ ነው ያሉት።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous article❝ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች በራሷ አቅም ከመፍታት የሚያግዳት መሰናክል የለም❞ የጋምቢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ማመዱ ታንጋራ
Next article❝የመውሊድ በዓል ፈጣሪ ለሰው ልጆች ምን ሰጠን? ፈጣሪስ ከሰው ልጆች ምን ይፈልጋል? የሚለውን የምናስታውስበት፤ ይሄንንም በልዩ ልዩ መንገድ የምንገልጥበት በዓል ነው❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ