
ደቡብ ወሎ ዞን
1. የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ—አብዱ ሁሴን ኢብራሂም (እጩ ዶ/ር)
2. ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ—አቶ አሊ መኮንን አስፋው
3. ምክትል አስተዳዳሪ——አቶ ተስፋ ዳኛው
4. ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ—-አቶ አሊ ይማም ሁሴን
5. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ–ወ/ሮ ሀና አለባቸው
ምሥራቅ ጎጃም ዞን
1. ዋና አስተዳዳሪ—አቶ አብርሃም አያሌው
2. የብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ—አቶ ዋለ አባተ
3. ምክትል አስተዳዳሪ–አቶ መንበሩ ዘውዴ
4. የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ–ወ/ሮ አትክልት አሳቤ
5. የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ–ወ/ሮ ስመኝ ዋሴ
ምዕራብ ጎጃም ዞን
1. ዋና አስተዳዳሪ——አቶ መልካሙ ተሾመ
2. ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ—-አቶ ደጀኔ ልመንህ
3. ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና መምሪያ ኃላፊ——–አቶ ጥላሁን አለምነህ
4. ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ——አቶ አለባቸው ገነት
5. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ—ወ/ሮ ሰርካዲስ አታሌ
ሰሜን ሸዋ ዞን
1. ዋና አስተዳዳሪ——አቶ ታደሰ ገ/ጻዲቅ
2. ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ—-አቶ ካሳሁን እምቢአለ
3. ምክትል አስተዳዳሪ——–አቶ ሲሳይ ወ/አማኑአል
4. ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ——-አቶ ዘውገ ንጉሴ
5. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ—-ወ/ሮ ሰዓዳ ኢብራሂም
ሰሜን ጎንደር ዞን
1. ዋና አስተዳዳሪ——-አቶ ያለአለም ፈንታው
2. ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ—አቶ አባይ መንግስቴ
3. ምክትል አስተዳዳሪና ከተማና መሰረት ልማት መምሪያ ኃላፊ—ወ/ሮ ደብረወርቅ ይግዛው
4. ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ—–አቶ ብርሃኑ ዘውዱ
5. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ—-አቶ ሸጋው ውቤ
ምዕራብ ጎንደር ዞን
1. ዋና አስተዳዳሪ—አቶ ደሳለኝ ጣሰው
2. ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ—አቶ ቢክስ ወርቄ
3. ምክትል አስተዳዳሪና ጤና መምሪያ ኃላፊ.. ወ/ሮ ክህሽን ወልዴ
4. ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ——-አቶ እያሱ ይላቅ
5. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ—-አቶ አብደላ ኑሩ
ደቡብ ጎንደር ዞን
1. ዋና አስተዳዳሪ—-አቶ ይርጋ ሲሳይ
2. ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ—አቶ ታደሰ ይርዳው
3. ምክትል አስተዳዳሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ – አቶ ጥላሁን ደጀኔ ታከለ
4. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ—-አቶ አገኘሁ ካሳ
ማዕከላዊ ጎንደር ዞን
1. ዋና አስተዳዳሪ—-አቶ ወርቁ ኃ/ማርያም
2. ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ—አቶ ፈንታው ስጦታው
3. ምክትል አስተዳዳሪና ትምህርት መምሪያ ኃላፊ————-ወ/ሮ እየሩስ መንግስቱ
4. ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ———-አቶ ገድፍ ጌትነት
5. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ——-አቶ ነጋ ይስማው
ሰሜን ወሎ ዞን
1. ዋና አስተዳዳሪ——–ተስፋው ባታብል
2. ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ—-ከድር ሙስጠፋ
3. ምክትል አስተዳዳሪና ትም/መምሪያ ኃላፊ—ጋሻው አስማሜ
4. ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ——-ዮሃንስ ተሰሜ
5. አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ—–ወ/ሮ ጀነቴ አያሌው ሆነው ተሹመዋል። ሹመቱ የስራ አፈፃፀም ብቃት፣ የትምህርት ዝግጅትና የህዝባዊ ወገንተኝነትን ታሳቢ ያደረገ ነው።
የብሔረሰብ ዞኖችና የሜትሪፖሊታንት ከተሞች የየራሳቸው ምክር ቤት ያላቸው በመሆኑ ሹመታቸው በየምክርቤቶቹ ቀርቦ ሲፀድቅ እንደሚገለጽ ታውቋል።
መረጃው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ነው።