
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በዓለ ሲመት ላይ የታደሙት የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡኻሪ ዛሬ ወደ ሀገራቸው አቅንተዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለፕሬዚዳንቱ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል። መረጃው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት ነው
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ