
አዲስ አበባ፡ መስከረም 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ እና ሌሎች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
በዚህ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት የጎረቤት ሀገራት መሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የሀገራት መሪዎች ይገኛሉ ተብሏል።



ዘጋቢ፡- አንዱዓለም መናን – ከአዲስ አበባ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ