
አዲስ አበባ: መስከረም 20/2014 (አሚኮ) በዓለም ሕጻናት አድን ድርጅት ጽሕፈት ቤት (ዩኒሴፍ) ውስጥ ሲሠሩ የነበሩ እና በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ሕገ ወጥ ሥራ ሲሠሩ የተገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ውስጥ እንዲወጡ መታዘዙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ከሀገር እንዲወጡ ትዕዛዝ ከተሰጠባቸው አራት የውጭ ሀገራት ዜጎች መካከል አዴል ኮደር በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ይገኙበታል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ