
መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባስተላለፉት መልዕክት ❝ከ2011 ሰኔ ወር ጀምሮ በክልሉ የተሰጠኝን ከባድ ሃላፊነት እንድወጣ ከጎኔ ሆናችሁ ላገዛችሁኝ ሳጠፋ ለነቀፋችሁኝ ሁሉ ምስጋናየን አቀርባለሁ❞ ብለዋል።
ለተተኪ ጓደኞቸ መልካም የሥራ እና የትግል ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ነው ያሉት።
❝ፈጣሪ ሀገራችንንና ሕዝቦቿን ይባርክ❞ ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m