
መስከረም 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ❝አፋርና አማራ ዘመን የማይሽረው ወዳጆች፤ አለን ከጎናችሁ!” በሚል መሪ መልዕክት የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶች፣ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለአፋር ክልል ተፈናቃዬች የምግብ ድጋፍ አድርገዋል።
በድጋፉም ከ2 ሚሊዩን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ መደረጉን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመላክታል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ