ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ባለውለታዎች የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡

214
ባሕር ዳር፡ መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት መከበር፣ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ብሎም ለፍትሕና እኩልነት መከበር ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ለሚታወቀውና ለኢትዮጵያዊነት አቀንቃኙ አቶ ኦባንግ ሜቶ እንዲሁም በኢትዮጵያና ሌሎች በማደግ ላይ ባሉ ሀገሮች ህጸተ-ዝናብ አካባቢዎች በሠሯቸው የምርምር፣ የልማትና አቅም ግንባታ ሥራዎችና ባመጧቸው አወንታዊ ለውጦች ለሚታወቁት ታላቁ ጃፓናዊ ፕሮፌሰር አሱሺ ሱኔካዋ
የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቷል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleበአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በድሬ ሮቃ ግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የፋኖ አባላት ድጋፍ አደረጉ፡፡
Next articleየምሥራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እየመከሩ ነው።