
ደሴ: መስከረም 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በኮምቦልቻ ለተጠለሉ ወገኖች አጋርነቱን ይገልጻል፤ ድጋፍ ያደርጋል ነው የተባለው።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከቆይታ በኋላ የምናደርስ ይሆናል።
ዘጋቢ:- ከድር አሊ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ