
መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለሀብቶችን እና የንግዱን ማኅበረሰብ ያካተተ ልዑካን አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአፋር ክልል ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ከተማ ገብቷል።
ሰመራ ሱልጣን አሊሚራህ ሀንፍሬ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ለልዑካኑ አቀባበል ማድረጋቸውን ከአዲስ አበባ ፕረስ ሴክሬታሪያት የተገኘ መረጃ ያመላክታል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ