
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሃም አዲሱን ዓመት አሰመልክቶ የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል።
በመልእክታቸውም ❝አዲሱን ዓመት ስናከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ የታመሙትን በመጠየቅ፣ የተራቡትን በማብላት፣ የተጠሙትን በማጠጣት መሆን ይገባዋል❞ ብለዋል።
ብፁዕነታቸው አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የምህረት እና የአንድነት እንዲሆን ተመኝተዋል።
ዘጋቢ:- ትርንጎ ይፍሩ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m