
ብርሸለቆ፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ34ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም እና የመከላከያ ሚኒስቴር የምድር ኃይል ዋና አዛዥ ሌፍተናል ጄኔራል አሥራት ዴኔሮ ተገኝተዋል፡፡
ዘጋቢ፡- ጻዲቁ አላምረው -ከብርሸለቆ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ