
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው “የወሎ ወጣቶች የጠላት ትህነግን ወረራ በየአቅጣጫዉ ለመመከት የምታደርጉትን ተጋድሎ በክልሉ መንግሥትና ሕዝብ ስም ምስጋና ሳቀርብላችሁ በታላቅ ኩራት ነው” ብለዋል፡፡
አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል በጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች በአማራ መሬት እየተቀበረ እንደሚገኝም ርእሰ መሥተዳድሩ ገልጸዋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m