
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝በጋሸ ዓለማየሁ እሸቴ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን በራሴና
በመላው የአማራ ክልል ሕዝብና በክልሉ መንግሥት ስም እገልጻለሁ❞ ብለዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ ለአርቲስቱ ቤተሰቦችና አድናቂዎቹ መጽናናትን እንደሚመኙ ገልጸዋል።
❝ጋሸ ዓለማየሁ ባልባከነው ህይወትህ ለሀገራችን ብዙ ሠርተሃል❞ ሲሉም በትዊተር ገጻቸው ጠቅሰዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m