የደብረ ማርቆስ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የመስቀል በዓል የሚከበርበትን ቦታ አጸዱ፡፡

210

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2012 ዓ/ም (አብመድ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበትን የንጉሥ ተክለሃይማኖት አደባባይ አካባቢን ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ያጸዱት፡፡

በበጎ ተግባሩ ላይ የተሳተፉ የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወጣቶች ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

መረጃውን ያደረሰን ጋሻዬ ጌታሁን ነው፡፡

Previous articleኅብረተሰቡ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ሊከሰቱ ከሚችሉ ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች ሊጠነቀቅ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
Next articleኢትዮጵያዊው የአትሌቲክስ አሰልጣኝ ብቸኛው አፍሪካዊ ተመራጭ ሆነዋል፡፡