“እንደ ዘር ሊያጠፋን የመጣን አሸባሪ ቡድን ከመፋለም ውጪ ምንም አማራጭ የለንም ብለን ተነስተናል” ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር

342

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው “አሁን ካጋጠመን እንደ ዘር ሊያጠፋን የመጣን አሸባሪ ቡድን ከመፋለም ውጪ ምንም አማራጭ የለንም ብለን ተነስተናል” ብለዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በደብረ ማርቆስ ለተመረቁ የልዩ ኅይል አባላትም እንኳን ለዚህ ታሪካዊ ኀላፊነት አበቃችሁ ብለዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous articleThank you President Recep Tayyip Erdoğan for warmly receiving my delegation and I to Turkey” – Prime Minister Abiy Ahmed
Next article“የትኛውንም ሽብር መንዛትና አሻጥር አንታገስም!” የአማራ ክልል ሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ