
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርክ እያደረጉት ባለው ጉብኝት “እኔን እና ልዑካን ቡድኔን በዛሬው ዕለት በቱርክ በደማቅ አቀባበል ስለተቀበሉን ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋንን አመሰግናለሁ” ብለዋል።
የተፈረሙ ስምምነቶች የሀገራቱን ግንኙነት መጠናከር እንደሚያመላክቱም ገልጸዋል።
ለኢትዮጵያ ልማት እና መረጋጋት ቱርክ የምታደርገውን ድጋፍ እንደሚያደንቁም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ጠቅሰዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m