“ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

584
“ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው።
ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው ብለዋል ።
ለህልውና ዘመቻው ከመደበኛ ሠራዊት በተጨማሪ ወጣቶች፣ ፋኖዎች፣ ተመላሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላትና መላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ላደረጉትና እያደረጉ ላሉት ልዩ ልዩ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከቆይታ በኋላ የምናደርስ ይሆናል፡፡
ዘጋቢ፡- ደጀኔ በቀለ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
Previous articleየሚሰጣቸውን ግዳጅ በላቀ ብቃት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን በሁመራ ግንባር የተሰማሩ የጸጥታ አባላት ገለጹ፡፡
Next articleየሀገር ህልውናን ለማስከበር እና የዜጎች ደኅንነት እንዲጠበቅ ኢትዮጵያውያን በጋራ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ጥሪ አቀረበ፡፡