
አንተ የአናብስት ልጅ ነህ!
የውርደት ፅዋን መጎንጨት ለአማራ ክብሩም፣ ታሪኩም ሩቅ ዓለም ነው። ግና ቸርነትክን፣ ስብእናህን እና ኃይማኖተኝነትክን ተመልክቶ ሞኝ አድርጎህ ከእርሻህ እሸት ሊሸመጥጥ፣ ከክብር ማማህ ሊያወርድ፣ በአማራነትህ ለይቶ ከምድረ ገፅ ሊያጠፋህ፣ ከቤትህ ልጅህን ሊደፍርና ሊጨፈጭፍ የመጣ ከኃዲ ከደጃፍህ ቆሟል።
ትህነግ የሚፈልገው የአማራን ማንነት ማርከስ፣ የትግሬ ሰላምና ዕድገት የሚረጋገጠው አማራን በመጨፍጨፍና በማጥፋት እንደሚመሠረት በዓለም-አቀፉ ቢቢሲ ጭምር አውጇል።
ጌታቸው ረዳ አማራን ካላፈረስን፣ ካላዋረድን እና ካልበተን እረፍት የለንም እያለ ነው። አማራን መውረር፣ መጨፍጨፍ፣ ማንነቱን መጨፍለቅ እና ማዋረድ የክፍለ-ዘመኑ ግብ አድርጎታል።
ይህን ግብ ለማሳካት ዛሬ ወርሮናል፣ ጥቃት ከፍቶብናል፣ አማራን ለመበተን ሁሉንም ድንጋይ መፈንቀል ጀምሯል።
መዋረድ ምን እንደሆነ በታሪክህ ቀምሰህ ለማታውቀው አማራ፣ የውርደት ፅዋን መጎንጨት ያባቶችህ ልማድ፣ ያንተም ወግ አይደለም።
ግና ይሕ የውርደት እና የባርነት ፅዋ ባንተ ትውልድ አጠገብህ፣ ከጎንህ፣ ከጎጆህ ጥግ ነው።
አሁንም እራስክን አድን፣ የውርደት ፅዋህን ሰብረህ ውጣ፣ ጠላትክን እንዳባቶችህ ስበር፣ ክብርህን የሚገፍ አሻጥረኛን አደባየው።
በማንነት ኃረግህ ሁሉ ገብቶ የሚያጠፋህ፣ ልጆችህን ያኮላሸ፣ የደፈረ፣ እናትህን ያመከነ እና ርስትህን የቀማ የጨነገፈ ኃይል ዝም ካልከው፣ ነገ ጎጆህን አንድዶ፣ በሬህን አርዶ፣ ልጅህን ደፍሬ፣ ጨቅላ ልጅህን አርዶ ሚስትህን ጎትቶ ይወስዳታል።
ውርደትህ ይህ ነው፣ ይህ ፅዋ እደጅህ ደርሷል።
ያንተ የውርደት ፅዋን መጎንጨት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የአማራነት ሥሪትህ መጥፊያው መርዙ ነው።
የውርደት ጡብህን ማፍረሻው፣ የመርዙ ማርከሻው ያንተ እሳት ክንድ ብቻ ነው። ነበልባል ክንድህን ማን ሊጨብጠው?
አባቶችህ ሽሽትን አያውቁትም፣ ወሬም አልፈታቸውም፣ ለባንዳ ሙሾም አልተንበረከኩም።
አባቶችህ ሚስትና ልጆቻቸውን መርቀው ስመው ወደጠላት ምሽግ አስገምግመው ተዋግተዋል እንጂ ሚስትና ልጆቻቸውን ጥለው በየጥሻው አልሸሹም።
አባቶችህ ማንነታቸውን አላስደፈሩም፣ አገራቸውን አልጣሉም፣ አፍሪካን የታደገ የክብር ማማ አኖሩ እንጂ የውርደት ፅዋን አልተጎነጩም።
ታዲያ አንተ ከማን ተምረህ፣ የውርደትን ፅዋ ለመጎንጨት ጣዕሙን የት ቀምሰኸው፣ የት አውቀኸው?
አንተ ተችሎህ እንዴት ትጎነጨዋለህ፣ እንዴትስ ፀፀቱን ትችለዋለህ?
እመን! ፀፀትም ሲዳላ ነው፣ ልፀፀት ብትልም የባርነት ቀንበር ፀፀትን አይፈቅድም፣ ባርነትን፣ ግዞትን ይቀበሏል እንጂ።
አባቶችህ የሰው-ግዙ አልነበሩም፣ አንተም የማንም ግዞተኛ አይደለህም።
አባቶችህ ይሕን ውርደት መጎንጨትን እምቢ ብለው ነው ስልክ ሳይኖራቸው፣ ስንቅ መጫኛ መኪናና መንገድ ሳይኖራቸው ጠላትን ካለበት ያነቁት።
አንተ ይህን ለማድረግ ምን ጎድሎህ?
የጎጆህን ሳጋ፣ የባጥህን ወራጅ ከደጅህ ቆሞ በሰላ የበቀል ማጭድ እየቆፈቆፈ ነው። እደጅህ ቆሞ የውርደር ሸማህን ሊያለብስህ፣ በከበርክበት ምድር፣ በነገስክበት አገር ለባርነት ሊሰይምህ ቆሟል።
ማንነትክን፣ ሚስትህን እና ጎጆህን ጠብቅ!
የውርደት ፅዋህን ስበር፣ የጠላትክን ክንድ ዶጋአመድ አድርገው።
ምክንያቱም አንተ የአይነኬ፣ አይተኬ አናብስት ልጅ ነህና።