
ኮንትራት-ቅጥር-ገንዘብ-ያዥ.pdf
ማሳሰቢያ፡-
- የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በበኩር ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ19/01/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
- አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- አመልካቾች በእመነት ማጉደል፣በማጭበርበር ወይም በስርቆት ወንጀል ተከሰዉ ስልጣን ባለዉ አካል ተፈርዶባቸዉ የመቀጠር መብታቸዉ እንዲጠቀሙ
- ስልጣን ያለዉ ፍ/ቤት የወሰነበት ማስርጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- አመልካቾች መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛም ደባል ሱስ የጸዳ/ዳች/፣ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/ ፣
- በግል የተሰራባቸው የስራ ልምዶች የስራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማቅረብ ይገባል፣
- በስራ መደቡ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ ባለሙያ በስራ ቦታው ለመስራት ቁርጠኝነት ያለው/ያላት መሆኑን በጽሁፍ ማመልከቻ ያቀረበ/ች፣
- ተወዳድሮ ያለፈ በቂ የስራ ተያዥ /ዋስ/ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የፈተና ቀን በውጭ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
- የምዝገባና የፈተና ቦታ አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት 4ኪሎ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ህንፃ ጀርባ ሮዛ ህንጻ ጎን በድርጅቱ ቅ/ፍ/ጽ/ቤት ላይ ነዉ
- ለበለጠ ማብራሪያ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር 0582265007 ባህርዳር ወይም 0910094323/0111265705 አዲስ አበባ በመደወል ይጠይቁ
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት
አዲስ አበባ