በኩር ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ September 25, 2019 1269 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረወርቅ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት አቶ ባንተጊዜ ጉሩሙ አባተ የወሰዱትን የብድር ገንዘብ በውላቸው መሠረት መክፈል ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና ይሆን ዘንድ በመያዣነት የሰጡትን ቤት ባንኩ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ስለሚፈልግ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በጨረታው መሣተፍ ይችላል፡፡ ተዛማች ዜናዎች:አንድነት የችግሮች መፍቻ እና የዘመናዊ ሀገር ግንባታ መሠረት ነው።