ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

122

ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ኦሎምፒክ ለተገኘው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በጽሕፈት ቤታቸው የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባጋሩት ጽሑፍ እንዳሉት የኢትዮጵያ ልጆች አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የብር፤ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ የነሐስ ሜዳልያዎች ባለቤት አድርገውናል።

በተገኘው ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን ብለዋል።

በቀሪ ውድድሮች አትሌቶች መልካም ዕድል እንዲገጥማቸውም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m

Previous article“አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች ላይ ባወጀው ጦርነት ዜጎች ተፈናቅለዋል” አትላንቲክ ካውንስል የአፍሪካ ማዕከል
Next article“ትውልዱ የአባቶቹን አደራ ይወጣል” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት